ስፔሻል ሻዋርማሸገር ገበታ🍴ስፔሻል ሻዋርማ💵 190ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሮማንቲካ 📍ቤተል, ቶታል መንገድ... ወደ አለም ባንክ የሚወስደው መንገድ ጋር… ከአዋሽ ባንክ ፊትለፊት❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ:❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫