ስፔሻል ሸዋርማ እና ባርበኪው ችክን ዊንግስ
ሸገር ገበታ![](/file/29a2e69d1cde0e6487bcd.jpg)
💵 160 እና 135 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አሪፍ ችክን
📍ከብስራተ ገብርኤል ወደ ጀሞ የሚወስደው መንገድ.. ከኦል ማርት 100 ሜትር አለፍ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ እና ትንሽ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫
![](/file/446cb3a36ca438eb3cb6b.jpg)