ስፓጌቲ በቦሎኜ ሶስሸገር ገበታ🍴ስፓጌቲ በቦሎኜ ሶስ💵 331 ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ኦሊቭ ኤንድ ብሬድ 📍ቀበና ከ ሳንፎርድ ት/ቤት ፊት ለፊት:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅