ስፓጌቲ በቦሌኚዝ ሶስ እና ችክን ራፕሸገር ገበታ🍴ስፓጌቲ በቦሌኚዝ ሶስ እና ችክን ራፕ💵 260 ና 320 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ኤም ኬስ ኪችን📍ቦሌ, ከሄልዘር ታወር አለፍ ብሎ.. ሀይሚ ገስት ሀውስ ስር ወይም ከቡና ባንክ አጠገብ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅