ስካሌት ሌምኔድ እና ስካርሌት ስሙዚ

ስካሌት ሌምኔድ እና ስካርሌት ስሙዚ

ሸገር ገበታ
🍴ስካሌት ሌምኔድ እና ስካርሌት ስሙዚ
💵 85 እና 95 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዚንግ ኮፊ
📍ከመካኒሳ አቦ ወደ ብስራተ ገብርኤል የሚወስደው መንገድ.. ካንኬቲ ኮፊ አጠገብ

❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ ግላስ
❗️ስሙዚው ትንሽ ይቆመጥጣል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page