ስትሮበሪ እና ስፔሻል (የፃም)ሸገር ገበታ🍴ስትሮበሪ እና ስፔሻል (የፃም)💵 130 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ኢሮ ሼክ 📍መገናኛ, አዲስ የተሰራው ፓርኪንግ መግቢያ ፊት ለፊት:: ❗️የምግቡ መጠን: ትልቅ❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅