ስትሮበሪ በቫኒላ እና ቸኮሌት በቫኒላ 

ስትሮበሪ በቫኒላ እና ቸኮሌት በቫኒላ 

ሸገር ገበታ
🍴ስትሮበሪ በቫኒላ እና ቸኮሌት በቫኒላ
💵 60 እና 60 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ስዊት ኦብሰሽን
📍ከፊጋ ወደ ፍየል ቤት መንገድ.. ፍርድ ቤት አካባቢ. ከፍሬሽ ኮርነር አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ሶፍት ኬክ ስለሆነ ቶሎ ይቀልጣል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page