ስትሮበሪ በ ኤምንኤም እና ቫኒላ በኦሪዬ

ስትሮበሪ በ ኤምንኤም እና ቫኒላ በኦሪዬ

ሸገር ገበታ
🍦ስትሮበሪ በ ኤምንኤም እና ቫኒላ በኦሪዬ ከዳርክ ቸኮሌት ሮል::
💵 55 / 55 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዜሮ ዲግሪ
📍ቦሌ, ከቦሌ መድሀኒያለም ጀርባ:: ከከቤ ኬክ ፊት ለፊት ወይም ከ ቻኖሊ አለፍ ብሎ::

🔥 አዲስ ቤት ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page