ስትሮበሪ, ሎሚ እና ዥንጅብል ሸንኮራ ጭማቂሸገር ገበታ🥤ስትሮበሪ, ሎሚ እና ዥንጅብል ሸንኮራ ጭማቂ💵 40 ብር (አንዱ) (ቫትን ጨምሮ)📌 ቦኖ ሸንኮራ ጭማቂ📍ጀሞ 1 ኮንዶሚንየም አካባቢ, ከኤሮ ሼክ 100 ሜትር አለፍ ብሎ::❗️የምግቡ መጠን: ኖርማል❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅