ስቴክ ታኮ እና ስቴክ ካሳዲላሸገር ገበታ🍴ስቴክ ታኮ እና ስቴክ ካሳዲላ💵 348 እና 348 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ኔይበርስ ታኮ📍ብስራተ ገብርኤል, አዶት አጠገብ.. አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ ስር, ከኢንጆይ በርገር አጠገብ::❗️የምግቡ መጠን: መካክለኛ ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫