ስቲር ፍራይድ ፓስታ እና ሮሚና ስፔሻል
ሸገር ገበታ
💵 160 እና 138 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሮሚና
📍4ኪሎ, የቦሌ ታክሲ መያዛ ፊት ለፊት::
❗️የምግቡ መጠን:
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅
