ስቨን ሂልሸገር ገበታ🍴ስቨን ሂል (ትልቁ)💵 255 ብር (ቫትን ሳይጨምር) 📌 ኤም ኬስ 📍ቦሌ, ከ ሸገር ሀውስ አለፍ ብሎ:: ወይም ከ ሄልዘር ታወር 50ሜትር አለፍ ብሎ❗️መጠኑ ለ2-3 በጣም ይሆናል❗️ሸገር ውስጥ ካሉ አሪፍ ፒዛ ቤቶች አንዱ ነው:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅