ሴት ኦፍ 6
ሸገር ገበታ![](/file/82751d7b77d305ffc34af.jpg)
💵 360 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኮፊ ሲቲ
📍ወሎ ሰፈር አደባባይ, ጋራድ ህንፃ ስር::
❗️የምግቡ መጠን: ትናንሽ ኬኮች
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::