ሱፕሪም ቺዝ በርገር እና ኢታልያን ቢፍ ሶሴጅ ፒዛ
ሸገር ገበታ
💵 618 እና 685 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኦፒየም አዲስ
📍አትላስ, ራካን ህንፃ ስር:: ከሸዎ ሱፐር ማርኬት አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
