ሰላጣ በፓስታ, ሰላጣ በፍርፍር እና 2 አቮካዶ እና ማንጎ በአናናስ ጭማቂ 

ሰላጣ በፓስታ, ሰላጣ በፍርፍር እና 2 አቮካዶ እና ማንጎ በአናናስ ጭማቂ 

ሸገር ገበታ
🍴ሰላጣ በፓስታ, ሰላጣ በፍርፍር እና 2 አቮካዶ እና ማንጎ በአናናስ ጭማቂ
💵 70, 70 እና 35 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዊና ጁስ
📍ከ ዬሀንስ ወደ እንቁላል ፉብሪካ የሚወስደው መንገድ, ራስ ደስታ ሆስፒታል ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3 ሰው በጣም በቂ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫




Report Page