ሮሚና ስፔሻል ፍርፍር እና ስቲር ፍራይድ ችክን በፓስታ
![](/file/3a791e19db498d2484aa3.jpg)
💵 230 እና 280 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሮሚና
📍4ኪሎ, ከማለዳ አጠገብ:: የቦሌ ታጅክሲ መያዣ ጋር::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
![](/file/9b94639b46f977f84a9c8.jpg)