ሬድ ቬልቬት እና አይስድ ላቴሸገር ገበታ🍴ሬድ ቬልቬት እና አይስድ ላቴ💵 110 እና 79 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 መሳንያ ኮፊ📍ብስራተ ገብርኤል, ሳን ህንፃ ሰር ከሌጂ አጠገብ (ድሮ ካልዲስ የነበረበት)❗️የምግቡ መጠን: መካክለኛ ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅