ሪም ስፔሻል, አርጎባ ጥብስ እና አርጎንባ ፍርፍርፍ
ሸገር ገበታ🍴ሪም ስፔሻል, አርጎባ ጥብስ እና አርጎንባ ፍርፍርፍ
💵 852, 313 እና 321 (ቫትን ሳይጨርምር)
📌ሪም ሬስቶራንት
📍22 ለም ሆቴል መንገድ ከ መክሊት ህንፃ አለፍ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: ለ4 -5 ሰው የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅