ምሳ ኮንቦ እና የቁርስ ኮንቦ
ሸገር ገበታ
💵 1600 እና 700 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፍቅሬ ወንድማማቾች
📍ቦሌ, ፉና ፉና ፖርክ ጋር ከመስፍን ስጋ ቤት አጠግብ.. ከ ቦስ ኢንተርናሽናል ዝቅ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: ከ2-3 ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
