ሜዲትራንያን በርገርሸገር ገበታ🍔 ሜዲትራንያን በርገር💵 234 ብር (ቫትን እና ሰርቪስ ቻርጅ ሳይጨምር)📌 ላኖ ቬሌ📍ቦሌ, ከሰንሻይን ሆምስ አጠገብ::❗️መጠኑ: ሁለት ትናንሽ በርገር::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫