ማክ ኤንድ ቺዝሸገር ገበ🍴ማክ ኤንድ ቺዝ💵 193 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ባቢስ ቢስትሮ📍ብስራተ ገብርኤል, ከአዝመራ ሽሮ ፊት ለፊት::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ‼️ቺዝ እንዳያሳንሱት ንገሩአቸው::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅