ማርጋሪታ ፒዛሸገር ገበታ🍕 ማርጋሪታ ፒዛ ከኦሊቭ እና መሽሩም ጋር:: ተጨማሪ ቡፉሎ ቺዝ💵 440 ብር (ቫትን ጨምሮ) 📌 ሞኮዶ ፒዛ📍ሳሪስ መንገድ, ከቦሌ ካቢን ክሪው ትምህርት ቤት ፊት ለፊት:: ❗️ሸገር ውስጥ ካሉ ምርጥ ፒዛ ቤቶች አንዱ ነው:: ❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅