ማርጋሪታ ከፔስቶ ጋር እና ኑቴላ ፒዛ::ሸገር ገበታ🍕 ማርጋሪታ ከፔስቶ ጋር እና ኑቴላ ፒዛ::💵 322 እና 207 ብር (ቫትን ጨምሮ) 📌 ሞኮዶ ፒዛ📍ሳሪስ መንገድ, ከቦሌ ካቢን ክሪው ትምህርት ቤት ፊት ለፊት:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከላኛ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫