ማማስ ስፔሻል ኮንቦ🍴ማማስ ስፔሻል ኮንቦ💵 243 ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ማማስ ኪችን 📍4ኪሎ, ከሚኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት:: ❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት መጠቀም ይችላሉ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅