ሚክስድ ሚቲ (ኩላሊት, ልብ እና ጉበት) እና ቡላ ገንፎሸገር ገበታ🍴ሚክስድ ሚቲ (ኩላሊት, ልብ እና ጉበት) እና ቡላ ገንፎ 💵 115 እና 90ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ዘ ካንቲን አዲስ 📍መስቀል ፍላወፍር, ከቱሊፕ ሆቴል ጀርባ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅