ሚክስሸገር ገበታ🍴ሚክስ💵 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 መና ኬተሪንግ 📍ፒያሳ, ፒያሳ ሞል 4ኛ ፎቅ ላይ:: ❗️የምግቡ መጠን: ለ3 ሰው የሚበቃ❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅