ሚንት ሌመኔድ እና አናናስ ጅስሸገር ገበታ🍴ሚንት ሌመኔድ እና አናናስ ጅስ💵 30, 30 እና 67 ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ካንቲን አዲስ 📍መስቀል ፍላወር, ከቱሊፕ ሆቴል ጀርባ:: ❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ ብርጭቆ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅