ሙሉ አገልግል
ሸገር ገበታ
💵 714 (ቫትን ጨምሮ)
📌 መስቲ
📍22, ከ ኑ ጭቃ እናቡካ ፊትለፊት በ ሙልሙል ዳቦ ቤት ፊትለፊት ባለው አስፋልት 100 ሜ ገባ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: ለ2-3 ሰው ይበቃል
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::