ሙሉ ስፔሻል መንዲ እና 1/4 ስፔሻል መንዲሸገር ገበታ🍴ሙሉ ስፔሻል መንዲ እና 1/4 ስፔሻል መንዲ💵 960 እና 520 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ቤይት አል መንዲ📍አትላስ, ከዬልይ ሆቴል ፊት ለፊት:: ❗️የምግቡ መጠን: ለ7-9መጠቀም የሚችሉት::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅