ሙሉ መንዲሸገር ገበታ🍴ሙሉ መንዲ💵 885 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 የኛ ዶሮ📍ቦሌ ብራስ, የመገናኛ ታክሲ መያዣ አካባቢ.. ሙልሙል ዶቦ አጠገብ❗️የምግቡ መጠን: ለ3ሰው የሚሆን❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅