መኮሮኒ, የፍስክ ናሽፍ እና ከማህበራዊ
ሸገር ገበታ
💵 80, 75 እና 80 (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዪናይትድ ቁርስ ቤት
📍22 ከጎላጉል አካባቢ ከሀናን ህንፃ አለፍ ብሎ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫