࿇ ሐዋርያ ማቴዎስ

࿇ ሐዋርያ ማቴዎስ

🌀 ቤተ ሚካኤል


🌀 ለቅኔ የሚያስነግረው

👉ሕዝቡን አሳምኖ ማጥመቁ፣

👉የንጉሡን ልጅ ከሞት ማስነሳቱ

👉በደመና ተነጥቆ ብሔረ ብፁዓን መግባቱ፣

👉በሰይፍ መቆረጡ፣

🌀ንጽጽር

👉ሙት በማንሳቱ➛ኤልያስ፣ኤልሳዕ፣ ሐዋርያት

👉በደመና በመጫኑ➛ቶማስ፣ኤልያስ

👉በሰይፍ በመቆረጡ➛በሰይፍ የተቆረጡ ሐዋርያት


“በረከቱ ትደርብን” መልካም የቅኔ ቆጠራ!!!

Report Page