ላዛኛ እና ክላሲክ ሮስትድ ችክን ሸገር ገበታ🍴ላዛኛ እና ክላሲክ ሮስትድ ችክን 💵 400 እና 485 ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ኦሊቭ ኤንድ ብሬድ 📍ቀበና ከ ሳንፎርድ ት/ቤት ፊት ለፊት:: ❗️አንዱ ለ1 ሰው በቂ ነው:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫