ላዛኛ

ላዛኛ

ሸገር ገበታ
🍴ላዛኛ (አብሮት ከሚመጣ ስታርተር ጋር)
💵 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 በቱሲ ኢታሊያን ሬስቶራንት
📍ሰሚት, ከፍየል ቤት ወደ ሲኤምሲ የሚወስደው ምንገድ ላይ ከኬክ ስቱዲዮ አለፍ ብሎ.

❗️ቤቱ ቀለል ላለ ዴት ይሆናል::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page