ላዛኛ

ላዛኛ

ሸገር ገበታ
🍴 ላዛኛ
💵 219 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ፊውዝን ቢስትሮ
📍ቦሌ, ከሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት:: ኤል ጂ ህንፃ 1ኛ ፎቅ::

❗️አዱሱ ቦታቸው
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page