walia tender sale

walia tender sale


የጨረታ ማስታወቂያ

የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅርቦት ዘርፍ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፀውን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብርና ሌሎችንም የንግድ ታክሶች የከፈሉ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋዮች ከሆኑ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲያይዙ ይጠይቃሉ፡፡
ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የዕ ቃው ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰ ከረ ቼክ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘቡ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው እንደተገለፀላቸው ከ5 የሥራ ቀን በኋላ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 10% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ በማስያዝ ከገዥ ጋር ውል ይፈራረማሉ፡፡
ተጫራቾች ይህ ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት በ ማይመለስ ብር 50 / ሃምሳ ብር/ በመከፈል የጨ ረታ ሰነዱን ከድርጅቱ ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይችላሉ::
ተጫራቾች የመሸጫ ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅርቦት ዘርፍ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ድረስ ይዞ በመምጣት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 2 ፡30 እስከ 4 ፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ ፣ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4 ፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፌት ከአዋሽ ባንክ ገባ ብሎ

በስልክ ቁጥር፡- 011-4 42-56 60,0114 40 04 60

የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች

አቅርቦት ዘርፍ ( አዲስ አበባ)



_______________________________
Category : Sale., Other Sale

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 20፥2012
Deadline :2020-04-13










______________________________
      walia tender

contact us

+251919415260

+251942125616

E- mail taduad1@gmail.com

hello@waliatender.com

Telegram contact https://t.me/taduad

ibex procurement solutions p.l.c

lebu musica sefer bancoc building 3rd floor office no. 076

Report Page