used kolfe w8 b1

used kolfe w8 b1


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2012
በወረዳው አስተዳደር ስር የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማ የሲሚኒቶ ማቡኪያ ፣ የብሎኬት ቅርፅ ማውጫ ቆርቆሮ እና ሌሎች ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ተጫራቶች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸውሰነዶች፡-

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያለው
የወቅቱን የመንግስት ግብር የከፈሉ
የታደሰ ንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ አቅራቢዎች የጨረታውን ሰነድ የሺ ደበሌ በሚገኘው ወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስና ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከላይ የተገለጹትን መረጃዎች በማቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 50.00 ሃምሳ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ 1000.00 ( አንድ ሺህ ብር) በ ባንክ በተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው ከወጣበት በ11 ኛው የሥራ ቀን በ2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 4 ፡00 ተዘግቶ 4 ፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ጽ/ ቤት ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0118336669 ወይም 0118330784 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡- እቃውን ወረዳው ግቢ ውስጥ መጥቶ በአካል ማየት ይቻላላል መ/ቤቱ የሚገኝበት ልዩ ቦታ መጠሪያው ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ልዩ ስሙ የሺ ደበሌ
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ

የወረዳ8 አስተዳደር ጽ/ ቤት



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2012
Deadline: June 9, 2020


@ walia tender

Report Page