used Bunna insurance18

used Bunna insurance18

Walia Tender

ቡና ኢንሹራንስ አ . ማ

Bunna Insurance Company (S.C)

የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተሽከርካሪዎቹንና የተሽከርካሪ አካላትን መግዛት ለሚፈልጉ ሳር ቤት ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባ ሕንፃ 3 ኛ ፎቅ በሚገኘው የኩባንያችን ዋና መ / ቤት ወይንም የኩባንያችን ሪከቨሪ በመገኘት ከግንቦት 27 ቀን 2012 ዓ . ም ጀምሮ የተዘጋጀውን ሰነድ ብር 100.00 ( መቶ ብር ) በመክፈል መግዛት የሚቻል ሲሆን ተጫራቾች የሚገዙበት ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መሠረት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ሰኔ 05 ቀን 2012 ዓ . ም ከቀኑ 11 ፡ 00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ገቢ በማድረግ መጫረት ይችላሉ።

ስለሆነም ተሽከርካሪዎቹንና የተሽከርካሪ አካላትን መግዛት ለሚፈልጉ ሳር ቤት ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባ ሕንፃ 3 ኛ ፎቅ በሚገኘው የኩባንያችን ዋና መ / ቤት ወይንም የኩባንያችን ሪከቨሪ በመገኘት የተዘጋጀውን ሰነድ ብር 100.00 ( መቶ ብር ) በመክፈል መግዛት የሚቻል ሲሆን ተጫራቾች የሚገዙበት ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መሠረት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ሰኔ 05 ቀን 2012 ዓ . ም ከቀኑ 11 ፡ 00 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ገቢ በማድረግ መጫረት ይችላሉ።

ጨረታው ሰኔ 06 ቀን 2012 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡ 00 ሰዓት በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል፡፡

የኮረና ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ መንግስት ባወጣዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰረት ጨረታዉን የኩባንያዉ ተወካዮች ብቻ ከፍተዉ ዉጤቱን ለተጫራቾች የሚያሳዉቁ ይሆናል ::
ሌሉች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም ::

ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት የመነሻ ዋጋውን 10% ( አስር በመቶ ) በቡና ኢንሹራንስ አ . ማ ወይም Bunna Insurance Company S.C ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ / CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም የጨረታ ማስከበሪያ ከብር 1,000.00 ( አንድ ሺህ ብር ) ማነስ የለበትም ::

ከቀረጥ ነፃ ከሆኑት ተሽከርካሪዎች በስተቀር በሌሎች ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት ከጨረታ በፊት አመታው የተሽከርካሪ ግብር እና ቅጣት ቢኖር ገዥ የሚሸፍን ሲሆን ከዚህ ወጪ ያለ ዕዳ ካላ በኩባንያው ይሸፈናል :: በጨረታው ለተካተቱ ንብረቶች ከጨረታው በኋላ ያሉትን ማናቸውም ወጪዎች ገዥው ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል፡፡

የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% ( አስራ አምስት በመቶ ) በተጨማሪነት ይከፍላሉ፡፡

አሸናፊዎች የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባለው 10 የሥራ ቀን ውስጥ ክፍያ ፈጽመው ንብረቶቹን ካልተረከቡ የጨረታው ውጤት የሚሰረዝ ሆኖ ከላይ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ያደርጋል ::

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

               ቡና ኢንሹራንስ አ . ማ

ሳር ቤት ወይም አፍሪካ ህብረት ጀርባ ሕንፃ 3 ኛ ፎቅ

0912-18-86-81/0901-25-09-25 ሪከቨሪ

011-1-26-31-46/011-1-26-28-61


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 12, 2020


© walia tender

Report Page