tex oromia police commision

tex oromia police commision

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር /

ኦፖኮ ግጨ/20/2012

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ሬዲዮ የመገናኛ እና ዝናብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል::

ተጫራቾች ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ ቼክ / ሲፒኦ/ ማቅረብ አለባቸው::
የጨረታ ሰነዱን የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 (አስራ አምስት ቀናት ከበጀትና ፋይናንስ ንዑስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር G-12 በመቅረብ የማይመለስ ብር 150 ( አንድ መቶ ሃምሳ ብር)መከፈል መ ግዛት ይችላሉ::
አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈባቸውን ውል ከተፈፀመበት ቀን አንስቶ በ30 (ሰላሳ) ቀን ውስጥ አጠናቆ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎችን በራሳቸው ወጪ የማጓጓዝና ሌሎችም የማውረጃ እና የመጫኛ ወጪዎችን ሸፍነው ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን መጋዘን አ/አበባ ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ በሚገኘው ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ቀነ ገደብ 15/10/2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተ ገኙበት 15/10/2012 ዓ. ም በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ 4 ፡ 30 ሰዓት ይከፈታል::
ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::


አድራሻ ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አ/ አበባ ክ/ ከተማ ቂርቆስ ወረዳ 05

ላንቻ አካባቢ የቀድሞ አልፋ ዩኒቨርሲቲ ቤት ቁጥር 372

ስልክ ቁጥር: 0118787093

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012

Deadline: June 22, 2020


© walia tender

Report Page