tex oromia jimma1

tex oromia jimma1

Walia Tender

በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ እና

የጥንቃቄ አልባሳት መገልገያ ቁሳቁስ ጨረታ

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጅማ ቅንጫፍ ጽ/ቤት በጨረታ ሰነድ ውስጥ በዝርዝር የተጠቀሱትን

የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የጥንቃቄ እልባሳት መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለ2012 ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡-

የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ያላቸው ሰነዶች ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጅማ ቅ/ጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 307 ጅማ በመግዛት በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል። ጨረታው በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ በ4 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጅማ ቅ/ ጫፍ ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 308 ይከፈታል፡፡ 11 ኛው ቀን ቅዳሜ፤ እሁድ እና የበዓል ቀን ላይ የሚውል ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋ ገጠ ሲፒኦ በድርጅታችን ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ማንኛውም ተጫራች አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
የጨረታው ሰነድ ሦስቱንም ሎቶች የያዘ ሲሆን ተጫራቾች የሚፈልጉትንና ከንግድ ፈቃዳቸው ጋር የሚዛመደውን ሎት መርጠው በተናጠል ወይም በሦስቱም ላይ መወዳደር ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እያንዳንዱ ሎት ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
አሸናፊ ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉትን ዕቃዎች አሸናፊነታቸው በተገለፀ በ5ኛ ቀን ዕቃውን ድርጅቱ በሚገኘው ዋና ቢሮ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስ ልክ ቁጥር፡- 09 13 11 78 32 /0910 06 71 94 ደው ለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- ጂማ ከተማ ከተባበሩት ወደ ቴክኒክ በሚወስደው

መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር

እንስሳት ድርጅት የጅማ ቅ/ ጫፍ ጽ/ ቤት እንገኛለን፡፡

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጅማ ቅ/ ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 27ቀን 2012

Deadline: June 14, 2020


© walia tender

Report Page