sale furn bui ither ANRS agri

sale furn bui ither ANRS agri


የተለያዩ ቁሳቁሶች የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 01/2012

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በአየር ንብረት ማስተካከያ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም (CALM P4P) የሚደገፉ ተግባራትን በቁሳቁስ ለመደገፍ በፕሮግራሙ በተመደበ የበጀት ድጋፍ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ማለትም፡-

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

በዘመኑ የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችሉ
የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 13 የተጠቀሱትና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከፋይናንሻል ፕሮፖዛል ከኦሪጅናል ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00 ( ሃምሳ ብር) በመክፈል ግብርና ቢሮ ቢሮ ቁጥር 7 ማግኘት ይችላሉ።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ የሚወዳደሩበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 1.5% ( አንድ ነጥብ አምስት ፐርሰንት) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በመ/ቤቱ /ያዥ በጥሬ ገንዘብ አስይዞ ያስያዘበትን ደረሰኝ በፖስታ አሽገው ማቅረብ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን የቴክኒክ ዶከመንትና የዋጋ ማቅረቢያ (ፋይናንሻል ዶክመንት) ዋናና ቅጅ በማለት በፖስታ አሽጎ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማቅረብ ያለበት ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባህር ዳር ከተማ አብክመ ግብርና ቢሮ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 15 በሚከተለው የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ፕሮግራም መሰረት የሚፈጸም ይሆናል። ላይ በግልጽ ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም።

***ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ***

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር ማስረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 0582265521 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058226643 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2012

Deadline: June 20, 2020


© walia tender

Report Page