sale ele comp ict BGRS EDU 1

sale ele comp ict BGRS EDU 1


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 16/2012

የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል መንግሥት ት/ቢሮ በ2012 ዓ.ም ከመንግሥት በተገኘ በጀት እና አጠቃላይ የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ፕሮግራም ለፍትሐዊነት በተገኘ በጀት ለመግዛት፡

ሎት1 ዲስክ ቶፕ ኮምፒዩተር ፤ ላፕ-ቶፕ ኮምፒዩተር፤ የኔት ወርክ መለዋወጫ እና የፕላዝማ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጐት ያላችሁ
የዕቃና የአቅርቦት አገልግሎት ዝርዝር ላይ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የዘመኑን የ2012 ዓ.ም ግብር የከፈሉና የ2012 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ሆኖ ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት VAT/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 / አስር ሺ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ቢድ ቦንድ፤ ቼክ ወይም ጥሬ ብር ከዋጋ ማቅረቢያ ሠነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን በግልጽ የመወዳደሪያ ሠነዶቻቸውን ኦርጅናሉንና ፎቶ ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታ ወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛው ተከታታይ ቀን 8 ፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ትምህርት ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር --- ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ኛው ተከታታይ ቀን ልክ ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8 ፡30 ሰዓት ላይ ጨረታው በግልፅ ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜ/እሁድ/ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡

ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ ዝርዝር የያዘ ሰነድ ብር 200 የማይመለስ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን ትምህርት ሚኒስቴር ቢሮ -- ቁጥር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን 10% በማስያዝ ማሸነፉ ከተገለጸላቸው በ7 ቀናት ውስጥ ውል ባይገቡ ለጨረታ ያስያዙት 10,000.00/አስር ሺ ብር/ለመንግሥት ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡

አሸናፊው ተጫራች ያሸነፋቸውን ዲስክ ቶፕ ኮምፒዩተር
እና ላፕ-ቶፕ፤ የኔት ወርክ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ እና የፕላዝማ መለዋወጫ ትምህርት ሚኒስቴር ግቢ ውስጥ በማድረስ ማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡

ተጫራቾች በጨረታው መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ባይገኙ የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0577752979 መጠየቅ ይችላሉ ።

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ የግዥ / ንብ/ አስ/ ር ዳይሬክቶሬት



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 17, 2020


© walia tender

Report Page