sale bui vic dub wolo polic1

sale bui vic dub wolo polic1

Walia Tender

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ (ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ የግዥ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በፑል አገልግሎት ለሚሠጣቸው ለ2ኛ ብርጌድ አድማ ብተና ፖሊስ፣ ለደሴ ከተማ አስ/ፖሊስ መምሪያ እና ለአባይ ብርጌድ ልዩ ሀይል ፖሊስ አገልግሎት የሚውሉ፡

1ኛ. የፅህፈት መሣሪያ እና ቋሚ እቃዎች
2ኛ. የተሽከርካሪ መለዋዎጫዎች
3ኛ. የመኪና ጎማዎች
4ኛ. የማብሰያ መመገቢያ እቃዎች
5ኛ. የህንፃ መሣሪያዎችን
6ኛ. የፅዳት ዕቃዎችን 

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የሚከተሉትን ግዴታዎች ማሟላት ይኖርበታል፡፡

1ኛ. ተጫራቾች አግባብ ያለው /በዘርፉ የተሠማሩበትን የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
2ኛ. የቲን ምዝገባ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
3ኛ. የግዥው መጠን ከ50,000 ሺ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
4ኛ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከ-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒዎቻቸውን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ኢያይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በጨረታው መክፈቻ ዕለት ኦርጅናሉን ሲጠየቁ ማሳየት አለባቸው፡፡
5ኛ የሚገዙ የእቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
6ኛ. ተጫራቾች ከተ/ቁ 1-5 ያሉትን ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50/ ሃምሳ ብር/ ተ/ቁ 6 የተመለከተውን በብር 25.00/ ሃያ አምስት ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ፡፡
7ኛ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
8ኛ. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ሁለት ፖስታ ደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9ኛ. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ ከጠዋቱ 4 ፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
10ኛ. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11ኛ. መ/ቤቱ፡ ጨረታውን 20% ጨምሮም ሆነ ቀንሶ ሊገዛ ይችላል፡፡

12ኛ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-111-37 03 በመደወል ማግኘት ይችላሉ: አድራሻ፡ ደሴ ቧንቧ ውሃ ሜልቦርን ሆቴል ፊትለፊት ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስ ደጋፊ/ የስራ ሂደት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 18, 2020


© walia tender

Report Page