sale bui jinka hosp1

sale bui jinka hosp1


የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ኦሞ ዞን የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ጄኔሬተር በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘረው የጨረታ መስፈርት መሠረት እንድትጫረቱ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ተጫራቾች የግብር መለያ ከፋይ ቁጥር /TN NO | ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ MAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ::

ተጫራቾች የጨረታ ማስሪከስያ ብር 10,000.00 / አስር ሺህ ብር ብቻ / በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ /cpo | ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባችሁ::

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ ብር 50.00/ ሃ ምሣ ከጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል በግ/ን/አደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 መግዛት ይቻላል፡፡

በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸበት እና ጂኔሬተሩን ለማቅረብ የውል ስምምነት ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ የጨረታው መክፈቻ ዕለ ት በ16 ኛው የሥራ ቀን ካልሆነ ግን በሚቀጥለው የሥራ ቀን ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት 4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4 ፡30 ተኩል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ የሚከፈት ይሆናል፡፡

የጨረታ ማስከበሪያ ካሸነፉት ጠቅላላ ዋጋ 3% የባንክ ስፒኦ ማስያዝ አለባቸው:: ከተዋዋሉበት መስፈርቶች አንድ እንኳን ቢጎድል የውል ማስከበሪያ ለመንግሥት በውርስ ይገባል::
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሆስፒታሉ በቀረበው የግዥ ስፔስፊክሽን መሠረት ማቅረብ የሚችል::

ለበለጠ መረጃ የደቡብ ኦሞ ዞን የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል በስልክ ቁጥር፡- 0467750050 ወይም 0467751494 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: June 22, 2020


© walia tender

Report Page