sale afar mad1
የጨረታ ማስታወቂያ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕድን ሀብት ልማት ጽ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት የጨው መሬት ሥራ የመሆኑ ዕቃዎች ላስቲከ፤ ቱቦ ፤ማተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች ፡-
በዘርፉ የተሰማሩበት በ2012 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቶች ጨረታውን ለመግዛት የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረ ብ እና የማይመለስ 200.00 ብር በመከፈል ከላይ ለተጠቀሱት እቃዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ። በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕድን ሀብት ልማት ጽ/ቤቱ ግዝ ፋና/ንብ/አስ/ድጋ/ሥራ/ሂድት ቢሮ ቁጥር 04፡፡
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እስት ታከስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ በማድረግ ማቅረብ።
ተጫራቾች የሚወዳደሩብትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 21 ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አዳራሽ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ከአሠሪ መ/ቤት የተሰጠ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ላለፉት አምስት የበጀት ዓመት ጀምሮ ቢያንስ ሁለት የሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ ሆነው የመልካም ሥራ አፈፃፀም የመጨረሻ ዙር ክፍያ የተፈጸመበትና ጊዜያዊ ርክክብ ቬርቫልና የሥራ ውል ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋው ከ2% ያላነሰ በCPO ማስያዝ ይኖርበታል።
ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅጹ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
ተጫራቾች (Financial) የዋጋ ማቅረቢያውን ሠነድ እና ቴክኒካል ሠነድ እና ኦርጂናል በአንድ ላይ በማድረግ እና 2 የኦርጂናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።
የጨረታ ሳጥን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ21/ ሀያ አንድ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚ ውለው በሥራ ቀ ን ከጠዋቱ በ3 ፡oo ሰዓት ታሽጎ በ4 ፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስአፋር ማዕድን ሀብት ልማት ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል።
ተጫራቾች በክልሉ ሲሠሩ ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው መሆን አለባቸው።
ተጫራቾች በጨረታ መከፈቻ ንባብና በሂሳብ ማስተካከያ ልዩነቱ 2% በላይ በታች መሆን የለበትም፡፡
ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር ፡- 0911885583
በአፋር ማዕድን ሀብት ልማት ጽ / ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 23 ቀን 2012
Deadline: June 20, 2020
© walia tender