sale 13

sale 13


መልካም የላብ አደሮች ቀን (ሜይደይ)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE ፕሮ/11-10B/38/2012

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ቁመቱ 75cm እንዲሁም 300 meter ርዝመት ያለው በ 13.52mm Clear Laminated glass እንዲሁም Aluminum Anodized Finish የሚሰራ Handrail አቅርቦትና ገጠማ ሥራ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በቀረበው ድሮዊንግ እና ስፔስፊኬሽን መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ስለሆነም፡

ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆንአለባቸው::
ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሰረት መሆን አለበት
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ/ በመክፈል ቅዳሜን ጨምሮ ፕሮጀክቱ በሚገኝበት ጦር ሀይሎች ፊት ለፊት በምድር ሀይል ግቢ ውስጥ ባለው ቢሮአችን ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ::
የጨረታ አሽናፊው ወደ ስራው ሲገቡ የውለታው 10% የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስያዝ ይጠበቅባቸኋል::
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ግንቦት 3 ቀን 2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 5 ፡00 ሰአት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
ጨረታው ግንቦት 3/2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 5 ፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ምድር ኃይል ግቢ ውስጥ በሚሰራው ህንፃ ፕሮጀክት መምጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0118-49 38 23 ይደውሉ::


Posted: ሪፖርተር ሚያዝያ 21 ፥2012
Deadline: May 8, 2020



© walia tender®

Report Page