priny ethiopian post1

priny ethiopian post1

Walia Tender ADMIN 3 selamawit

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት የAddress Label እና ነጭ ታግ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የ Address Label እና የነጭ ታግ ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 ዋናው ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ቢሮ ቁጥር Go 6 እየቀረቡ በመውሰድ የሚያትሙበትን ዋጋና የሚያቀርቡበትን ጊዜ በመሙላት በተደፈነ ኤንቬሎፕ በማድረግ ሰኔ 17 ቀን 2012 ዓ . ም ከቀኑ 6 ፡ 00 ሰዓት ድረስ ሰነዱን ከገዙበት ቢሮ ቁጥር Go 6 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከ6፡00 ሰዓት በኋላ የሚቀርብ ሰነድ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 / አስር ሺህ ብር / በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

የጨረታው ኤንቬሎፕተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 17 ቀን 2012 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡ 30 ሰዓት የአሁኑ የግዢ ክፍል ቢሮ ቁጥር Go 6 ይከፈታል፡፡

ድረጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-55109-24 ወይም  011-51532-72 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 25 ቀን 2012

Deadline: June 24, 2020


© walia tender

Report Page