lease 1

lease 1

አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)

የኮንዶሚኒየም ሱቅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 

ድርጅታችን ሰላም ሴኪዩሪቲ ሶልዩሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ 

  1. ቦሌ ክ/ከተማ በቦሌ አራብሳ የሚገኘውን የንግድ ሰት ካርታ ቁጥር ቦሌ በአራ/11/106/9/27/17441/00 ብሎክ 649 የቤት ቁጥር B 649/3 የቦታው ስፋት 85.42M2 የሆነ 
  2. ቦሌ ክ/ከተማ በቦሌ ቡልቡላ የሚገኘው የንግድ ሱቅ ካርታ ቁጥር ቦሌ/ቡ/2/100/2/4/17166/00 የቤት ቁጥር B 48/6 የቦታው ስፋት 135,88M2 የሆነ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ በሰላም ሴኪዩሪቲ ሶልሽን ዋና ቢሮ እንግሊዝ ኤምባሲ ምሥራቅ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በመውሰድ መንገድ ጌጅ ኮሌጅ ጀርባ 500 ሜትር በኮብልስቶን ገባ ብሎ በአካል በመቅረብ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ 
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0913-7184-89-89/ 09-1198-9626-0116590750/0115-590653 በመደወል የምንገኝ ይሆናል፡፡ 

ሰላም ሰኪዩሪቲ ሶልይሽን 

ኃ/የተ/የግ/ማህበር 

Posted date: አዲስ ዘመን መጋቢት 12፥2012

Dead line: አልተጠቀሰም

back

Report Page