ict amanuelhome1

ict amanuelhome1

Walia Tender ADMIN2

የኢፕሳስ International Public sector accountant audit Standard)
ሶፍትዌርስ ለማሰራት
የወጣ ማስታወቂያ


አማኑኤል የሕፃናት ማሳደጊያ ድርጅት የሚከተለውን በኢፕሳስ (IPSAS) ያለውን በአዲሱ ሶፍትዌር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም

በሕጋዊነት የተመዘገበ ዕውቅና ያላችሁ የሶፍትዌር ባለሙያ
በየዓመቱ የሚታደስ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ
የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ ተወዳዳሪዎች የአገልግሎት ዋጋ የሚከናወንበትን የሶፍትዌር ሥራ የሚወስደውን ጊዜ ስሎግለፅ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁን እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ፡- ዊንጌት እስፉው ሜዳ ወረድ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡- 0112790365 /091352019


የአማኑኤል ሆም የሕፃናት ማሳደጊያ ድርጅት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: June 5, 2020


© walia tender

Report Page