haraj and lease awash bank 2

haraj and lease awash bank 2


የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ አ.ማ. ለ ሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሠንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

awash bank ግንቦት 09 ቀን 2012

ማሳሰቢያ፡

ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.አ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በተራ ቁጥር 1 እና በተራ ቁጥር 2 የመጀመሪያው ረድፍ ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል።የሌሎቹ ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሠርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
ከመኖሪያ ቤቶች ውጪ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
ለተጨማሪ መረጃ፣ አዋሽ ባንክ፡-ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ 01144-42-03-08፣ኢምፔሪያል አካባቢ ቅርንጫፍ፣ 0116-67-46-73 ፣ገርጂ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ 0116-39-40-40፣ አዳማ ቅርንጫፍ 0221-11-85-85፣ አሌልቱ ቅርንጫፍ 0116-31-07-10፣ የረር ቅርንጫፍ 0116-67-72-04፣ ካቺ ሴ ቅርንጫፍ 0112-15-05-30፣ታቦር ቅርንጫፍ 0462-12-00-34፣ጊምቢ ቅርንጫፍ 0577-71-00-66፣ እንጅባራ ቅርንጫፍ 058-22708-07፣ ሳቢያን ሰፈር ቅርንጫፍ 0251-11 21 30 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-83 ወይም 0115-57-00-81 መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዋሽ ባንክ


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 09 ቀን 2012

Deadline: June 1, 2020


© walia tender

Report Page